ዛሬ በቀን መቁጠሪያ ላይ ያለ ተራ ቀን አይደለም። ይህ ከብዙ ጊዜ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ መሪዎችና በኮሌጆች አምራሮች በጥንቃቄ የታቀደ፣ ከየኮለጆቻችን ክህሎትን የተላበሱትን ዕንቁ ሰልጣኞቻችን ፤ተባባሪ ኢንዱስትሪዎችንና ሌሎች ባለ ድርሻ አካላትን በአንድ ላይ ለአንድ አላማ ያሰባሰበ ታላቅ መድረክ ነዉ፡፡ዛሬ በዋናነት እዚህ የተሰበሰብነው ሁለት ወሳኝ አካላት ማለትም የቴክኒክና ሙያ ምሩቃነና ቀጣሪ ድርጅቶች ፊት […]
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ለ15 የቴክኒክና ሙያ (TVT) ኮሌጆች ተመራቂ ሰልጣኞች ያዘጋጀውን ባለ 2-ቀን ታላቅ የሥራ ዓውደ-ርዕይ ከመስከረም 26 – 27 ቀን 2019 ዓ.ም. በስኬት አጠናቋል። ከ100 በላይ ታዋቂ ቀጣሪ ድርጅቶች በተገኙበት በዚህ መድረክ ላይ Mohas Jobs የዝግጅቱ ይፋዊ አጋር (Official Partner) በመሆን፦ ✅ ለ1,600+ ተመራቂ ሰልጣኞች “የሥራ ዝግጁነት እና የማህበራዊ ክህሎቶች” […]
It was a pleasure to deliver a two-day Entrepreneurship Mindset Training for 42 staff members of Kombolcha Institute of Technology on October 2–3, 2026. The training was designed to go beyond theory and create an interactive space where participants could reflect, share, and take practical lessons back to their work and personal journeys. Our trainers, […]